Essey Saving and Credit
እኔ አመልካች የእሰይ ኃ/የተ/መሰ/ቁ/ብ/ኅ/ሥ/ማ አባል ለመሆን ሳመለክት በኅብረት ስራ ማህበራት ማደራጃ አዋጅ ቁጥር 985/2009 ዓ.ም ያለውን ዓላማ መሠረት በማድረግ ወንድማማችነትን ወይም እህትማማችነትን በመፍጠር እና ቤተሰባዊነትን በመገንባት ቁጠባን ባህል ላደርግ እና ማህበሩ የሚሰጠውን የብድር አገልግሎት በፍትሀዊነት በመጠየቅ ተጠቃሚ ለመሆን እንዲሁም ከሚገኘው ትርፍ በዕጣ ድረሻዬ እና በገባሁበት ዘመን ታሳቢ ያደረገ ትርፍ ለመካፈል ግንዛቤ ተፈጥሮልኝ ለማህበሩ መተዳደሪያ ደንብ ተገዥ ልሆን ፣መብት እና ግዴታዬን በኃላፊነት ለመወጣት ቃል እየገባሁ የማህበሩ አባል ለመሆን እንዲፈቀድልኝ በአክብሮት እጠይቃለሁ፡፡
እኔ አመልካች ከላይ የሞላኋቸው መረጃዎች ሁሉም ትክክለኛ መሆናቸውን በፊርማዬ አረጋግጣለሁ፡፡
© 2026 Essey Saving and Credit Coop. L.TD