ለተሻለ ነገ ዛሬውኑ ቁጠባ ይጀምሩ!
እኛ ለእኛ

እሰይ ኃላፊነቱ የተወሰነ መሰረታዊ ቁጠባና ብድር ህብረት ስራ ማህበር

አገልግሎቶቻችን

አስተማማኝ ቁጠባ እና የሀብት እድገት | እሴይ የቁጠባና ብድር ህብረት ስራ ማህበር

እሴይ የቁጠባና ብድር ህብረት ስራ ማህበር (Essey Sacco) ከፍተኛ ወለድ የሚያስገኙ የቁጠባ እቅዶችን፣ አነስተኛ ወለድ ያላቸው የልማት ብድሮችን እና የፋይናንስ ስልጠናዎችን ያቀርባል። ዛሬውኑ አባል በመሆን የድርጅትዎን ወይም የራስዎን የሀብት እድገት ያረጋግጡ!

ቁጠባ

Grow Your Wealth Securely

Build a solid financial foundation with our flexible savings plans designed to offer competitive returns. Enjoy peace of mind knowing your money is working hard to secure your future goals.

ብድር

Affordable Credit Solutions

Access quick, low-interest credit options tailored to fund your personal development, emergency needs, or business expansion. Our flexible repayment periods ensure you grow without financial strain.

Training & Consultancy

Empower Your Financial Journey

Gain valuable skills through expert-led financial literacy workshops, investment training, and tailored business advisory services. We equip you with the knowledge needed to make smart, impactful financial decisions.

ጥያቄ አሎት?

የወደፊት የፋይናንስ ህይወትዎን አስተማማኝ ለማድረግ የእኛ የባለሙያዎች ቡድን እርስዎን ለመርዳት ሁል ጊዜ ዝግጁ ነው። በማኅበራዊ ሚዲያዎቻችን ይከታተሉን፣ በስልክ ቁጥር 0116586058 ይደውሉልን ወይም በኢሜይላችን info@esseysacco.com ይጻፉልን።

ስለ እኛ

Our Story

አገልግሎቶቻችን

ቁጠባ

ብድር

የማማከር አገልግሎት

© 2026 Essey Saving and Credit Coop. L.TD