የእሴይ መሰረታዊ የቁጠባና ብድር ህብረት ስራ ማህበር አጭር መዋቅርና ታሪክ

የእሴይ መሰረታዊ የቁጠባና ብድር ህብረት ስራ ማህበር አጭር መዋቅርና ታሪክ

እሴይ መሰረታዊ የቁጠባና ብድር ህብረት ስራ ማህበር ሊቀየር የማይችለውን የጋራ አላማና ራዕይ ያነገቡ፣ እርስ በርስ ለመደጋገፍና በጋራ ለማደግ የቆረጡ 222 መስራች አባላትን በማስተባበር በጥቅምት 10 ቀን 2017 ዓ.ም. (October 20, 2024) ተመሠረተ።

ማህበሩ በህግ የታወቀና ህጋዊ ሰውነት ያገኘ ተቋም ሲሆን፣ በታወጀው የአዋጅ ቁጥር 985/2009 (Proclamation No. 985/2017) መሠረት ተደራጅቷል። በዚሁ መሰረት በህዳር 16 ቀን 2017 ዓ.ም. (November 25, 2024) ከኢትዮጵያ ህብረት ስራ ኮሚሽን በምዝገባ ቁጥር ECC/008/17 ህጋዊ የስራ ፍቃድ አግኝቶ ይፋዊ ስራውን ጀምሯል።

 

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Company

From breathtaking landscapes to the smallest creatures, we celebrate the diversity and magnificence of our planet. Through our carefully curated content, we aim to educate.

Features

Most Recent Posts

Category

About Us

Our Story

Social Media

Services

Savings

Loans

Training Consultancy

© 2026 Essey Saving and Credit Coop. L.TD